Skip to Content

በኢትዮጵያ ቀዳሚው በላዘር የብረታ ብረት መቁረጫ እና የብረታ ብርት ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ

በዘርፉ ቀዳሚ እነደመሆናችን፥ ለየት ባሉ ዲዛይኖች ማንኛውንም የብረት ውጤቶች ለህንጻዎ ፣ ለቤትዎ የብረት በሮችን ፣ የደረጃ የእጅ መድገፊያዎችን ፣ ለድርጅትዎ በብርት የተሰሩ ማስታውቂያዎችን በጥራት እናመርታልን።.​

ምርጥ የብረት በሮችን ወይም የደርጃ መድገፍያዎችን ይፈልጋሉ ?

ዋጋውን ይጠይቁን

Metal Gate
Architectural Facades

የህንጻ ፋሳዶች

ባለን የላቀ የሌዘር መቁረጫ ቴክኖሎጂ ህንጻዎን በብረት በሚሰሩ የፊት ገጽታዎች ላቅ ያለ ውበት ያላብሱ ፣ ይህም ለዘመናዊም እና የረቀቁ መዋቅሮች ተስማሚ ምርጫ ነው። የሕንፃዎን ምስላዊ ማራኪነት የሚያጎለብቱ የረቀቁ ንድፎችን በጥራት እናመርታለን። ቄንጠኛ፣ ዘመናዊ ፓተርኖች ወይም ያጌጡ፣ ክላሲክ ዲዛይኖችን እየፈለጉ ይሆን? ባለሙያዎቻችን ያሰቡትን ንድፍ ጥንቅ ቅ አድርገው ወድ ህይወት ለማምጣት የረጅም አመት ልምድ ያላቸው ናቸው።.

ያናግሩን 
Balcony Hand Rails

በላዘር የትቆረጡ የበረንዳ የእጅ ሃዲዶች

ውበትን እና ተግባራዊነትን በማጣጣም በተነደፉት አስደናቂ በሌዘር የተቆረጡ የብረት በረንዳዎች ህንጻዎን ያሳምሩ። ባለሙያዎቻችን ለረጅም ጊዜ የሚያገልግሉ ጠንካራና ውብ ኣድርገው በመንደፍ ከማንኛውም የስነ፡ህንፃ ዘይቤ ጋር በማጣጣም ኣይታሙም። 

INSA Gate

የብረት በሮች

በልዩ ኪነ ህንጻዊ እውቀት የተነደፉ ድንቅ በሌዘር የተቆረጡ በሮች እንሰራለን።

ያናግሩን



Stair Hand Rail

Stair Handrails

We take pride in delivering premium quality gates, handrails, canopies, and pergolas, with a wide selection of patterns to choose from. Our expert architects are here to create custom designs that are uniquely yours.

Balcony Straight Hand Rail

Balcony Handrails

For any questions about metal products, our Pricing team can quickly provide you with the most cost-effective options available.

Laser Cut Door

Laser Cut Doors 

With over 7 years of expertise in metal laser cutting and manufacturing, we specialize in creating high-quality gates, facades, partitions, and claddings. Our team of skilled architects is dedicated to customizing and designing solutions tailored to your specific metal requirements.

Eagle Metal Sculpture

 

 ማይወዳደር ጥራት!

ተመጣጣኝ ዋጋ

Kitchen Ventilation
Pergola

Laser Cut Pergola

Kitchen Ventilation

ፍጥነት

 ልምድን ባካበቱ ባለሙያዎቻችን ስራዎን በፍጥነት እናስረክቦታለን!

ዋጋ

ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ለማምረት ዝግጁ ነን!

ጥራት


ደንበኞቻችን በምርቶቻችን ጥራት ላይ የሁል ጊዤ ምስክሮቻችን ናቸው!

ደንበኞቻችን

We are trusted by leading industries.